ሰላም በያላችሁበት ይሁን
የትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን የፊታችን ሐሙስ በ12/12/2014 ዓ.ም በሳሬም ኢንተርናሽናል ሆቴል የሚያደርገውን የስብሰባ ጥሪ ደብዳቤ ከዚህ ጋር አያይዘን የላክን ሲሆን እንድትመለከቱት በታላቅ አክብሮት እንጠይቃለን፡፡
ስብሰባው እጅግ በጣም ወሳኝ ከመሆኑ አንፃር በተባለው ቀንና ሰዓት በቦታው እንድትገኙ እናሳስባለን፡፡
የመሰብሰቢያ ቦታው አድራሻ
- ከፒያሳ ወደ አዲሱ ገበያ በሚወስደው መንገድ መሃል ላይ ሰሜን ማዘጋጃ አካባቢ
እናመሰግናለን፡፡
