ባለሥልጣኑ ከግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ጋር የምክክር መድረክ አካሄደ
ነሐሴ 12 ቀን 2014 ዓ.ም የኢፌዲሪ ትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን ከግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ባለቤቶች እና አመራሮች ጋር በዘርፉ እየታዩ ያሉ ችግሮች እና መፍትሔዎቻቸው ላይ አዲስ አበባ በሚገኘው በሳሪም ኢንተርናሽናል ሆቴል የምክክር መድረክ አካሂዷል። የውይይት መድረኩን በንግግር የከፈቱት የባለሥልጣኑ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር አንዱዓለም አድማሴ...
Read More