Day: August 22, 2022

ከ350 በሚበልጡ የግል የከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ላይ እርምጃ መውሰዱን ባለስልጣኑ አስታወቀ

===== ====== ====== -ጥናት ካካሄደባቸው 10 ሺ የትምህርት ማስረጃዎች 505ቱ ሀሰተኛ ናቸው አዲስ አበባ፡- የትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን በ2014 በጀት አመት የስነ ስርዓት ጥሰት በፈጸሙ ከ350 በላይ የግል የከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ላይ እርምጃ መውሰዱን አስታወቀ፡፡ ባለስልጣኑ በበጀት አመቱ ከአረጋገጣቸው 10 ሺ የትምህርት ማስረጃዎች 505...

Read More