የኢፌዴሪ ትምህርት ሚኒስቴር ለግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በክላስተር በመከፋፈል ስልጠና ለመስጠት ዝግጅት ማጠናቀቁ አሳውቆናል፡፡ በመሆኑም ስልጠናው እጅግ አስፈላጊ በቀጣይ የሚሰራበት በመሆኑ ምንም እንኳ አጭር ግዜ ቢሆንም በቻላችሁት ፍጥነት ከታች አብሬ ባያያዝኩት ደብዳቤ መሰረት ሰልጣኞቹት በስልጠና ቦታቸው እና ቀን እንዲገኙ እንድታደርጉልን በትህትና እያሳሰብኩ ከዚህ በታች ባለው ሊንክ መሰረት እንድትዘጋጁ በድጋሜ አሳስባለሁ፡፡