የኢትዮጵያ የግል ከፍተኛ ተምህርት እና ቴ/ሙ/ት/ስ/ተ/ማህበር ቅዳሜ 26/02/2015 ዓ.ም በማግኖሊያ ሆቴል እና ኮንፈረንስ ሴንተር ባካሄደው ዓመታዊ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ በልዩ ልዩ አጀንዳዎች ላይ ውይይት ያከሄደ ሲሆን በመጨረሻ ማህበሩን በቀጣይ 3 ዓመታት በበላይነት የሚመሩ ስራ አመራር ቦርድ በማህበሩ መተዳደሪያ ደንብ መሰረተ ምርጫ አካሂደዋል። በዚህ መሰረት:-

  1. ዶ/ር አረጋ ይርዳው ከዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ ፕረዚደንት
  2. አቶ ፈይሳ አራርሳ ከሐራምቤ ዩኒቨርሲቲ ም/ፕረዚደንት
  3. ዶ/ር ገበያው ጥሩነህ ከጋምቢ ኮሌጅ
  4. ደ/ር አበበ ደምሴ ከሲፒዩ ኮሌጅ
  5. ደ/ር ማቲዎስ ግችሌ ከኒው ጀኔሬሽን ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ
  6. ደ/ር ተረፈ ከሆፕ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ
  7. ዶ/ር ናስር ከሂልኮ ኮሌጅ
  8. ዶ/ር አያና ከቪክትሪ ኮሌጅ
  9. አንድ ተወካይ ከአማራ ክልል የማህበሩ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት የተመረጡ ሲሆን ነባሩን አመራር በማመስገን የእለቱ ፕሮግራም ተጠናቋል።