Month: August 2022

ከ350 በሚበልጡ የግል የከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ላይ እርምጃ መውሰዱን ባለስልጣኑ አስታወቀ

===== ====== ====== -ጥናት ካካሄደባቸው 10 ሺ የትምህርት ማስረጃዎች 505ቱ ሀሰተኛ ናቸው አዲስ አበባ፡- የትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን በ2014 በጀት አመት የስነ ስርዓት ጥሰት በፈጸሙ ከ350 በላይ የግል የከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ላይ እርምጃ መውሰዱን አስታወቀ፡፡ ባለስልጣኑ በበጀት አመቱ ከአረጋገጣቸው 10 ሺ የትምህርት ማስረጃዎች 505...

Read More

ባለሥልጣኑ ከግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ጋር የምክክር መድረክ አካሄደ

ነሐሴ 12 ቀን 2014 ዓ.ም የኢፌዲሪ ትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን ከግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ባለቤቶች እና አመራሮች ጋር በዘርፉ እየታዩ ያሉ ችግሮች እና መፍትሔዎቻቸው ላይ አዲስ አበባ በሚገኘው በሳሪም ኢንተርናሽናል ሆቴል የምክክር መድረክ አካሂዷል። የውይይት መድረኩን በንግግር የከፈቱት የባለሥልጣኑ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር አንዱዓለም አድማሴ...

Read More

የትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን የፊታችን ሐሙስ በ12/12/2014 ዓ.ም በሳሬም ኢንተርናሽናል ሆቴል የሚያደርገውን የስብሰባ ጥሪ ደብዳቤ ከዚህ ጋር አያይዘን የላክን ሲሆን እንድትመለከቱት በታላቅ አክብሮት እንጠይቃለን፡፡

ሰላም በያላችሁበት ይሁንየትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን የፊታችን ሐሙስ በ12/12/2014 ዓ.ም በሳሬም ኢንተርናሽናል ሆቴል የሚያደርገውን የስብሰባ ጥሪ...

Read More
  • 1
  • 2